Friday, October 13, 2017

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ ሰልፎች በሰው ሕይወትና አካል ላይ በደረሰው ጉዳት ከፍተኛ ሀዘን እንደተሰማው አስታወቀ

ጥቅምት 03፣2010, (ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን))--በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ ሰልፎች በሰው ሕይወትና አካል ላይ በደረሰው ጉዳት ከፍተኛ ሀዘን እንደተሰማው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ አስታወቀ፡፡

በሰልፎቹ ላይ ለሰው ሕይወት መጥፋትና አካል ጉዳት መንስኤ የሆኑ አካላትን በቁጥጥር ሥር የማዋል ተግባርም እየተከናወነ ነው፡፡ከኦሮሚያ ብሮድካስት ኔትወርክ የተገኘውን መረጃ ሙባረክ መሀመድ ያቀርበዋል፡፡


No comments:

Post a Comment