Wednesday, March 15, 2017

በተለምዶ ቆሼ ተብሎ የሚጠራ አከባቢ በደረሰው የቆሳሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሟቾቹ ቁጥር 113 ደረሰ

(መጋቢት 6፡2009, (EBC))--በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ የሚጠራ አከባቢ በደረሰው የቆሳሻ ክምር መድርመስ አደጋ የሟቾቹ ቁጥር 113 ደረሰ። የከተማ አስተዳደሩ የአደጋውን መንስኤ ለማወቅ በባለሞያዎች ጥናት እንደሚካሄድ አስታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ  ኩማ በጉዳዩ ዙሪያ  ማምሻውን መግለጫ ሰጥተዋል። ሪፖርተራችን ሙባረክ መሀመድ መግለጫውን ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።



No comments:

Post a Comment