Wednesday, April 10, 2013

የኳታር ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ

(Apr 10, 2013, (አዲሰ አበባ))--በኳታሩ አሚር ሼህ  ሃማድ ቢን ከሊፋ አል ታኒ የሚመራ የሀገሪቱ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ  ሚያዝያ 02/2005 አዲስ አበባ ገብቷል።

(Gulf Times)
በኳታሩ አሚር ሼህ  ሃማድ ቢን ከሊፋ አል ታኒ የሚመራ የሀገሪቱ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ  ሚያዝያ 02/2005 አዲስ አበባ ገብቷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለልዑካን ቡድኑ አቀባበል አድርገዋል

በሼህ  ሃማድ ቢን ከሊፋ አል ታኒ የሚመራ የሀገሪቱ ልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች በመወያያት የትብብር ስምምነት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት

No comments:

Post a Comment